am_1co_text_ulb/07/36.txt

1 line
652 B
Plaintext

\v 36 \v 37 \v 38 ዳሩ ግን ማንም ሰው ፍላጎቱ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሣ ለእጮኛው ክብር ያልጠበቀ መስሎ ቢታየው በፈለገ ሁኔታ ያግባት። ይህ ኃጢአት አይደለም። ነገር ግን አንድ ሰው የተጠደፈ ሁኔታ ሳይኖር ላለማግባት ቢወስንና ስሜቱንም ለመቆጣጠር ከቻለ እርስዋን የማያገባት ከሆነ መልካም ያደርጋል። የእርሱንም እጮኛ የሚያገባት መልካም ያደርጋል፤እርስዋንም ለማግባት የማይመርጥ የበለጠ መልካም ያድርጋል።