am_1co_text_ulb/04/10.txt

1 line
503 B
Plaintext

እኛ ስለ ክርስቶስ ሞኞች ነን፤ እናንተ ግን በክርስቶስ ልናሞች ናችሁ፤ እኛ ከካሞች ነን፤ እናንተ ግን ኃይለኞች ናችሁ እናንተ የከበራችሁ ናችሁ፤እኛ ግን የተዋረድን ነን። እስከዚህ ሰዓት ድረስ እንራባለን፤ እንጥማለን፤ እንራቆታለን፤ በጭካኔ እንመታለን፤ ራሳችንን የምናስጠጋበት ስለሌለን እንክራተታለን።