am_1co_text_ulb/03/01.txt

1 line
470 B
Plaintext

\c 3 \v 1 \v 2 ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ እንደ ሥጋውያን፤ በክርስቶስም እንደ ሕፃናት እንጂ መንፈሳውያን እንደ ሆናችሁ ልናገራችሁ አልቻልሁም። ገና ሥጋ ለመብላት ስላልቻላችሁ ሥጋ ሳይሆን ወተት ጋትኋችሁ። እስከ አሁን ስንኳ ሥጋ ለመብላት ገና አልበቃችሁም። ምክንያቱም ገና ሥጋውያን ናችሁና።