am_1co_text_ulb/02/10.txt

1 line
503 B
Plaintext

\v 10 \v 11 እግዚአብሔር በመንፈሱ የገለጠልን ነገሮች እነዚህን ናቸው። ምክንያቱም መንፈስ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራል። በሰው ውስጥ ካለው መንፈስ በቀር የሰውን አሳብ የሚያውቅ ማን ነው? እንዲሁም ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር የሚያውቅ ማንም የለም።