am_1co_text_ulb/15/31.txt

1 line
407 B
Plaintext

\v 31 \v 32 ወንድሞች እና እህቶች፣ ስለ እናንተ በክርስቶስ ባለኝ ትምክህት ይህን አውጃለሁ፦ በየቀኑ እሞታለሁ፣ በሰው ዓይን ሲታይ፣ በኤፌሶን ከአውሬዎች ጋር መጋደሌ፣ ሙታን የማይነሱ ከሆነ ምን ይጠቅመኛል? ነገ መሞታችን ስለማይቀር፣እንብላ፣ እንጠጣ።"