am_1co_text_ulb/13/04.txt

1 line
566 B
Plaintext

\v 4 \v 5 \v 6 \v 7 ፍቅር ታጋሽና ደግ ነው። ፍቅር አይቀናም ደግሞም አይመካም። አይታበይም ወይም ትህትና የጎደለው አይደለም። ራስ ወዳድ አይደለም። በቀላሉ አይበሳጭም፤ወይም በደልን አይቆጥርም። ፍቅር በአመጽ ደስ አይሰኝም፣በእውነት ግን ደስ ይለዋል። ፍቅር ሁሉን ይታገሳል፤ሁሉን ያምናል፤ሁሉን ነገር በተመለከተ ድፍረት አለው፤እናም በሁሉ ይጸናል።