am_1co_text_ulb/06/14.txt

1 line
335 B
Plaintext

እግዚአብሔርም ደግሞ ጌታን አስነሣ እኛንም በኃይሉ ያስነሣናል።ሥጋችሁ የክርስቶስ ብልቶች እንደሆነ አታውቁምን?እንግዲህ የክርስቶስን ብልቶች ወስጄ የሴተኛ አዳሪ ብልቶች ላድርጋቸውን? ሊሆን አይችልም።