am_1co_text_ulb/06/07.txt

1 line
362 B
Plaintext

እንግዲህ በክርስቲያኖች መካከል የእርስ በርስ ማንኛውም ክርክር ቢኖርባችሁ ለእናንተ መሸነፍ ነው። ብትበደሉ አይሻልምን? ብትታለሉስ እይሻልምን? ነገ ግን እናንተ ወድሞቻችሁንና እህቶቻችሁን ትበድላላችሁ ታታልሉማላችሁ።