am_1co_text_ulb/05/01.txt

1 line
482 B
Plaintext

በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ሰምተናል፤የዚያም ዓይነት እሙት በአሕዛብ መካከል እንኳ ያልተፈቀደ ነው። እንደሰመነው ከእናንተ አንዱ ከአባቱ ሚስት ጋር የሚተኛ አለ። ስለዚህ ያለ ሥርዓት የምትመላለሱ ናችሁ። በዚህ ፈንታ ልታዝኑ አይገባችሁምን? ይህን ያደረገ ሰው ከመካከላችሁ ሊወገድ ይገባል።