am_1co_text_ulb/04/17.txt

1 line
463 B
Plaintext

እኔ የምወደውንና ታማኝ በጌታ ልጄ የሆነውን ጢሞቲዎስን ለዚህ ነው የላክሁላችሁ። እኔም በየስፍራውና በአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንደማስተምር፤ በክርስቶስ ያሉትን መንገዶች እርሱ ያሳስባችኋል። አንዳንዱ ግን ወደ እናንተ የማልመጣ እየመሰላእሁ ያለ ሥርዓት የምትመላለሱ አላችሁ።