am_1co_text_ulb/04/03.txt

1 line
369 B
Plaintext

ነገር ግን በእናንተ ወይም በየትኛውም ሰው ፍርድ ቤት ብፈረድ ለእኔ በጣም ትንሽ ነገር ነው። እኔ በራሴ እንኳ አልፈርድም። እኔ ራሴ የሚከሰስበት ምን እንዳለ ምንም አላውቅም ግን በዚህ አልጸድቅም። በእኔ የሚፈርድ ግን ጌታ ነው።