am_1co_text_ulb/04/01.txt

1 line
325 B
Plaintext

\c 4 \v 1 \v 2 እንግዲህ ማንም ሰው እኛን የክርስቶስ አገልጋዮችና የእግዚአብሔር የተሰወረው ምሥጢር መጋቢዎች እንደሆነን ሊቆጥረን ይገባል። በዚህ መሠረት መጋቢዎች ታማኝ ሆነው መገኘት ይፈለግርባቸዋል።