am_1co_text_ulb/02/14.txt

1 line
500 B
Plaintext

\v 14 \v 15 \v 16 መንፈሳዊ ያልሆነ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ስለሚሆንበት አይቀበለውም ። በመንፈስም የሚመረመር ስለሆነ ሊያውቀው አይችልም። መንፈሳዊው ሰው ሁሉን ይመረምራል፤ እርሱ ግን በማንም አይመረመርም። ያስተምረው ዘንድ የጌታን ልብ ማን ሊያውቀው ይችላል? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።