am_1co_text_ulb/02/12.txt

1 line
525 B
Plaintext

\v 12 \v 13 እኛ ግን ክእግዚአብሔር በነፃ የተሰጠንን እንድናውቅ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበለንም። የሰው መንፈስ ሊያስተምር የማይችለውን ነገር ግን የእግዚአብሔር መንፈስ የሚያስተምረውን ስለ እነዚህ በቃላት እንናገራለን። መንፈስም መንፈሳዊውን ቃላት በመንፈሳዊ ጥበብ ይተረጉማል።