am_1co_text_ulb/12/18.txt

1 line
298 B
Plaintext

\v 18 እግዚአብሔር ግን እያንዳንዱን የአካል ክፍል እንደወደደ ሠርቶታል። \v 19 ሁሉም አንድ ብልት ቢሆኑ ኑሮ፣አካል ወዴት በሆነ ነበር? \v 20 አሁን ግን ብዙ ብልቶች፣ አካሉ ግን አንድ ነው።