am_1co_text_ulb/12/12.txt

1 line
414 B
Plaintext

\v 12 አካል አንድ ሆኖ ሳለ ብዙ ብልቶች እንዳሉት ሁሉና ሁሉም ብልቶች የእንዱ አካል ክፍል እንደሆኑ፣ክርስቶስም ጋር እንዲሁ ነው። \v 13 በአንዱ መንፈስ ወደ አንዱ አካል እንደተጠመቅን፣አይሁድ ይሁኑ ግሪኮች፣ባሪያ ይሁን ነጻ፣ሁሉ ከአንዱ መንፈስ ጠጥተዋል።