am_1co_text_ulb/02/03.txt

1 line
411 B
Plaintext

ወደ እናንተ የመጣሁትበድካምና በፍርሃት፤ እንዲሁም በብዙ መንቀጥቀጥ ነበር። ቃሌና ስብከቴም የመንፈስን ኃይል በመግለጥ እንጂ በሚያባብል የጥበብ ቃል አልነበረም፤ ስለዚህም እምነታችሁ በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ ላይ እንዳይመሠረት ነው።