እግዚአብሔርም ዋጋ ያለው እንዲሆን የዓለምን ምናምንቴ ነገር፤ የተናቀውንና ያልሆነውን ነገር መረጠ፤ይህን ያደረገው ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት ለመመካት ምክንያት እንዳይኖረው ነው።