am_1co_text_ulb/01/18.txt

1 line
344 B
Plaintext

ስለመስቀሉ ያለው መልእክት ለሚጠፉት ሞኝነት፤ እግዚአብሔር በሚያድናቸው መካከል ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው። "የጥበበኖችን ጥበብ አጠፋለሁ፤ የአስተዋዮችንም ማስተዋል ከንቱ አደርጋለሁ" ተብሎ ተጽፎአልና።