am_1co_text_ulb/01/24.txt

1 line
412 B
Plaintext

ነገር ግን እግዚአብሔር ለጠራቸው ለአይሁዶችም ሆነ ለግሪክ ሰዎች የእግዚአብሔር ኃይልና ጥበብ የሆነውን ክርስቶስን እንሰብካለን። ምክንያቱም የእግዚአብሔር ሞኝነት ከሰዎች ጥበብ ይበልጣል፤ እንዲሁም የእግዚአብሔር ድካም ከሰዎች ብርታት ይበልጣልና።