am_1co_text_ulb/01/12.txt

1 line
372 B
Plaintext

ይህን የምላችሁ፦ እያንዳንዳችሁ፦ "እኔ የጳውሎስ ነኝ፤የአጵሎስ ነኝ፤ ወይም እኔ የኬፋ ነኝ፤ ወይም እኔ የክርቶስ ነኝ" ትላላችሁ። ለመሆኑ ክርስቶስ ተከፍሎአልን? ጳውሎስ ስለ እናንተ ተሰቅሎአልን? በጳውሎስስ ስም ተጠመቃችኋልን?