am_1co_text_ulb/02/01.txt

1 line
422 B
Plaintext

ወንድሞችና እህቶች ሆይ፦ወደ እናንተ በመጣሁ ጊዜ ስለ እግዚአብሔር የተሰወረውን የእውነት ምስጢር በረቀቀ የንግግር ችሎታ ወይም በላቅ ጥበብ ልገልጥላችሁ አልመጣሁም። በመካከላችሁ ሳለሁ ከተሰቀለው ከኢየሱስ ክርስቶስ በስተቀር ሌላ እንዳላውቅ ወስኜ ነበር።