am_1co_text_ulb/01/14.txt

1 line
411 B
Plaintext

ከቀርስጶስና ከጋይዮስ በስተቀር ማናችሁንም ስላላጠመቅሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ስለዚህ ማናችሁም በእኔ ስም እንደተጠመቃችሁ ለመናገር አትችሉም። (የእስጢፋኖስን ቤተ ሰብ ደግሞ አጥምቄአለሁ፤ ከዚህ ውጪ ሌላ ማንን አጥምቄ እንደሆነ አላውቅም።)