\v 39 እንግዲህ ወንድሞች እና እህቶች፣ትንቢትን መናገር በቅንነት ፈልጉ፣ ማንንም ልሳኖችን እንዳይናገር አትከልክሉ። \v 40 ነገር ግን ማንኛውም ነገር በመልካም ምግባር እና በሥርዓት ይደረግ።