\v 37 ማንም ሰው ራሱን ነቢይ እንደሆነ ወይም መንፈሳዊ እንደሆነ ቢያስብ፣የጻፍሁላችሁ ነገሮች የጌታ ትዕዛዛት እንደሆኑ ሊያውቅ ይገባዋል። \v 38 ነገር ግን ማንም ይህን ባያውቅ እርሱም ዕውቅና አያግኝ።