am_1co_text_ulb/14/12.txt

1 line
426 B
Plaintext

\v 12 ለእናንተም እንዲሁ ነው። ለመንፈስ ቅዱስ መገለጦች ከፍተኛ ፍላጎት ስላላችሁ፣ቤተክርስቲያንን ለማነጽ ጉጉት ይኑራችሁ። \v 13 ስለዚህ በልሳን የሚናገር መተርጎም እንዲችል ይጸልይ። \v 14 በልሳን በምጸልይበት ጊዜ መንፈሴ ይጸልያል፣አእምሮዬ ግን ያለ ፍሬ ነው።