diff --git a/09/15.txt b/09/15.txt index 49b958e..e07971c 100644 --- a/09/15.txt +++ b/09/15.txt @@ -1 +1 @@ -እኔ ግን ከእነኚህ መብቶች አንዱንም ይገባኛል አላልሁም። ይህንንም የጻፍሁት አንዳች እንዲደረግልኝ አይደለም። ይህን ትምክህቴን ማንም ከሚወስድብኝ ሞትን እመርጣለሁ። ወንጌል ብሰብክ፣ የምታበይበት ምክንያት የለኝም፣ይህ ግዴታዬ ነውና፣ወንጌልን ባልሰብክ ግን ወዮልኝ! \ No newline at end of file +\v 15 እኔ ግን ከእነዚህ መብቶች አንዱንም ይገባኛል አላልሁም። ይህንንም የጻፍሁት አንዳች እንዲደረግልኝ አይደለም። ይህን ትምክህቴን ማንም ከሚወስድብኝ ሞትን እመርጣለሁ። \v 16 ይህ ግዴታዬ ስለሆነ ወንጌል ብሰብክ የምታበይበት ምክንያት የለኝም፣ ወንጌልን ባልሰብክ ግን ወዮልኝ! \ No newline at end of file