Sat Jul 23 2016 01:34:27 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-23 01:34:28 -10:00
parent a62da91ce2
commit f2d6c08cef
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እኔ ግን ከእነኚህ መብቶች አንዱንም ይገባኛል አላልሁም። ይህንንም የጻፍሁት አንዳች እንዲደረግልኝ አይደለም። ይህን ትምክህቴን ማንም ከሚወስድብኝ ሞትን እመርጣለሁ። ወንጌል ብሰብክ የምታበይበት ምክንያት የለኝም፣ይህ ግዴታዬ ነውና፣ወንጌልን ባልሰብክ ግን ወዮልኝ!
\v 15 እኔ ግን ከእነዚህ መብቶች አንዱንም ይገባኛል አላልሁም። ይህንንም የጻፍሁት አንዳች እንዲደረግልኝ አይደለም። ይህን ትምክህቴን ማንም ከሚወስድብኝ ሞትን እመርጣለሁ። \v 16 ይህ ግዴታዬ ስለሆነ ወንጌል ብሰብክ የምታበይበት ምክንያት የለኝም፣ ወንጌልን ባልሰብክ ግን ወዮልኝ!