Wed Jul 20 2016 20:49:37 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-20 20:49:37 -10:00
parent 0279328503
commit eebf0c2aa7
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ፍቅር ታጋሽ ነው፤ደግሞም ደግ ነው፣ፍቅር አይመቀኝም፣አይመካም፤አይታበይም ወይም ትህትና የጎደለው አይደለም። ራስ ወዳድ አይደለም፤በቀላሉ አይበሳጭም፤ወይም በደልን አይቆጥርም። ፍቅር በአመጽ ደስ አይሰኝም፣በእውነት ግን ደስ ይለዋል። ፍቅር ሁሉን ይታገሳል፤ሁሉን ያምናል
ፍቅር ታጋሽ ነው፤ደግሞም ደግ ነው፣ፍቅር አይመቀኝም፣አይመካም፤አይታበይም ወይም ትህትና የጎደለው አይደለም። ራስ ወዳድ አይደለም፤በቀላሉ አይበሳጭም፤ወይም በደልን አይቆጥርም። ፍቅር በአመጽ ደስ አይሰኝም፣በእውነት ግን ደስ ይለዋል። ፍቅር ሁሉን ይታገሳል፤ሁሉን ያምናል፤ሁሉን ነገር በተመለከተ ድፍረት አለው፤እናም በሁሉ ይጸናል።