Mon May 30 2016 01:07:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
a12c6782d3
commit
ec51290949
|
@ -1 +1 @@
|
||||||
በእግዚአብሔር ፈቃድ ሐዋርያ ሊሆን በኢየሱስ ክርስቶስ የተጠራ ጳውሎስና ወንድማችን ሶስቴንስ በቆሮንቶስ ላለች ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ ለትቀደሱት የእነርሱና የኛ ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠሩት፤ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
|
በእግዚአብሔር ፈቃድ ሐዋርያ ሊሆን በክርስቶስ ኢየሱስ የተጠራ ጳውሎስና ወንድማችን ሶስቴንስ በቆሮንቶስ ላለች ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሱት የእነርሱና የኛ ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠሩት፤ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
|
Loading…
Reference in New Issue