diff --git a/04/01.txt b/04/01.txt index eccc311..8e429d5 100644 --- a/04/01.txt +++ b/04/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 4 \v 1 \v 2 እንግዲህ ማንም ሰው እኛን የክርስቶስ አገልጋዮችና የእግዚአብሔር የተሰወረው ምሥጢር መጋቢዎች እንደሆነን ሊቆጥረን ይገባል። በዚህ መሠረት መጋቢዎች ታማኝ ሆነው መገኘት ይፈለግርባቸዋል። \ No newline at end of file +\c 4 \v 1 \v 2 እንግዲህ ማንም ሰው እኛን የክርስቶስ አገልጋዮችና የእግዚአብሔር የተሰወረው ምሥጢር መጋቢዎች እንደሆነን ሊቆጥረን ይገባል። በዚህ መሠረት መጋቢዎች ታማኝ ሆነው መገኘት ይገባቸዋል። \ No newline at end of file diff --git a/04/03.txt b/04/03.txt index f3538b7..e7494bd 100644 --- a/04/03.txt +++ b/04/03.txt @@ -1 +1 @@ -\v 3 \v 4 ነገር ግን በእናንተ ወይም በየትኛውም ሰው ፍርድ ቤት ብፈረድ ለእኔ በጣም ትንሽ ነገር ነው። እኔ በራሴ እንኳ አልፈርድም። እኔ ራሴ የሚከሰስበት ምን እንዳለ ምንም አላውቅም ግን በዚህ ፍጹም ነኝ ማለት አደለም። በእኔ የሚፈርድ ግን ጌታ ነው። \ No newline at end of file +\v 3 \v 4 ነገር ግን በእናንተ ወይም በየትኛውም ፍርድ ቤት መፈረድ ካለብኝ ለእኔ በጣም ትንሽ ነገር ነው። እኔ በራሴ እንኳ አልፈርድም። እኔ ራሴ የሚከሰስበት ምን እንዳለ ምንም አላውቅም ግን በዚህ ፍጹም ነኝ ማለት አደለም። በእኔ የሚፈርድ ግን ጌታ ነው። \ No newline at end of file