Fri Jul 22 2016 03:40:36 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-22 03:40:36 -10:00
parent 43bd915714
commit dcee7da974
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ልጅ በነበርሁበት ጊዜ፣እንደ ልጅ እናገር ነበር፣እንደ ልጅም አስብ ነበር፣የመረዳት ችሎታዬም እንደ ልጅ ነበር። ጎልማሳ ስሆን ግን የልጅነት ነገሮችን አስወገድሁ። አሁን በጨለማ ያልን ምስል በመስታዋት ውስጥ እንደሚያይ እንመለከታልን፣የዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እንመለከታለን። አሁን ዕውቀትን በከፊል አውቃልሁ፣የዚያን ጊዜ ግን ልክ እኔ ሙሉ በሙሉ እንደምታወቀው ሙሉ በሙሉ አውቃለሁ።እንግዲህ እምነት፣ ተስፋ፣ፍቅር እነኚህ ሦስቱ ግን ጸንተው ይኖራሉከእነኚህ ደግሞ የሚበልጠው ፍቅር ነው።
\v 11 \v 12 \v 13 ልጅ በነበርሁበት ጊዜ፣እንደ ልጅ እናገር ነበር፣እንደ ልጅም አስብ ነበር፣የመረዳት ችሎታዬም እንደ ልጅ ነበር። ጎልማሳ ስሆን ግን የልጅነት ነገሮችን አስወገድሁ። አሁን በጨለማ ያለን ምስል በመስታዋት ውስጥ እንደሚያይ እንመለከታለን፣የዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እንመለከታለን። አሁን ዕውቀትን በከፊል አውቃልሁ፣የዚያን ጊዜ ግን ልክ እኔ ሙሉ በሙሉ እንደምታወቀው ሙሉ በሙሉ አውቃለሁ። እንግዲህ እምነት፣ ተስፋ፣ፍቅር እነኚህ ሦስቱ ግን ጸንተው ይኖራሉከእነኚህ ደግሞ የሚበልጠው ፍቅር ነው።