Thu Jul 21 2016 20:57:52 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-21 20:57:53 -10:00
parent 0c70bc1d3f
commit da5cc0f958
2 changed files with 2 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 37 \v 38 \v 39 እናም የዘራችሁት
\v 37 \v 38 \v 39 እናም የዘራችሁት አካል ተምልሶ አይበቅልም፣ይልቁን ዘር ነው እንጂ። ስንዴ ወይም የተዘራውን ሌላ ዓይነት ዘር ሆኖ ይበቅላል። እግዚአብሔር እንደወደደ አካልን ይሰጠዋል፣ለእያንዳንዱም ዘር የራሱን አካል ይሰጠዋል። ሥጋ ሁሉ አንድ ዓይነት አይደለም። ይልቁን፣ የሰው ልጆች ሥጋ አለ፣ እንዲሆም ደግሞ የእንሰሳት ሥጋ አለ፣ የአእዋፍት ሥጋም እንዲሁ፣ ዓሣም ደግሞ ሌላ ዓይነት ሥጋ አለው።

1
15/40.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 40 \v 41 እንዲህ