Mon Jul 25 2016 12:36:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-25 12:36:45 +03:00
parent 7271077b68
commit d6d157431a
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 \v 5 ምክንያቱም ገና ሥጋውያን ናችሁና። ቅናትና ክርክር ስለ ሚገኝባችሁ በሥጋ ፈቃድ እየኖራችሁ አይደላችሁምን? እንደ ሰውስ ልማድ እየተመላለሳችሁ አይደለምን? አንዱ፦ "እኔ ጳውሎስን እከተላለሁ" እንዲሁም ሌላውም፦ "እኔ የአጵሎስ ተከታይ ነኝ" ሲል እንደ ሰዎች ልማድ መመላለሳችሁ አይደለምን? ታዲያ አጵሎስ ማን ነው? ጳውሎስስ ማን ነው? ለእያንዳንዳቸውም ጌታ እንዲያገግሉ እንደ ሰጣቸው በእነርሱ እጅ ያመናችሁ አገልጋዮች ናቸው።
\v 3 \v 4 \v 5 ምክንያቱም ገና ሥጋውያን ናችሁና። ቅናትና ክርክር ስለ ሚገኝባችሁ በሥጋ ፈቃድ እየኖራችሁ አይደላችሁምን? እንደ ሰውስ ልማድ እየተመላለሳችሁ አይደለምን? አንዱ፦ "እኔ ጳውሎስን እከተላለሁ" እንዲሁም ሌላውም፦ "እኔ የአጵሎስ ተከታይ ነኝ" ሲል እንደ ሰዎች ልማድ መመላለሳችሁ አይደለምን? ታዲያ አጵሎስ ማን ነው? ጳውሎስስ ማን ነው? በእነርሱ እጅ ያመናችሁ እንደ ተሰጣቸው አገልጋዮች ናቸው።