Fri Jul 22 2016 23:47:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 23:47:18 +03:00
parent 11c8a036e6
commit d08db38770
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ወይስ ከሴተኛ አዳሪ ጋር የሚተባበር ከእርስዋ ጋር አንድ ሥጋ እንዲሆን አታውቁምን? ሁለቱ አንድ ሥጋ ይሆናሉ ተብሎአልና። ከጌታ ጋር የሚተባበር ግን ከእርሱ ጋር አንድ መንፈስ ነው።
\v 16 \v 17 ከሴተኛ አዳሪ ጋር የሚተባበር ከእርስዋ ጋር አንድ ሥጋ እንዲሆን አታውቁምን? እግዚአብሔር ቃል እንደሚናገረው፦ "ሁለቱ አንድ ሥጋ ይሆናሉ።" ከጌታ ጋር የሚተባበር ግን ከእርሱ ጋር አንድ መንፈስ ይሆናል።

View File

@ -1 +1 @@
ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም። ለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።
\v 19 \v 20 ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም። ለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።