Sun Jul 24 2016 10:51:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)
This commit is contained in:
parent
af0259c445
commit
cee6d5ed73
|
@ -1 +1 @@
|
||||||
\v 24 \v 25 \v 26 ከዚያም ክርስቶስ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር አብ ሲያስረክብ ፍጻሜ ይሆናል። ይህም የሚሆነው ግዛትን ሁሉ፣ ሥልጣንን ሁሉ፣ እና ኃይልን ሁሉ ሲደመስስ ነው። ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሮቹ ስር እስኪያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋል። ሊደመሰስ የሚገባው የመጨረሻው ጠላት ሞት ነው።
|
\v 24 ከዚያም ክርስቶስ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር አብ ሲያስረክብ ፍጻሜ ይሆናል። ይህም የሚሆነው ግዛትን ሁሉ፣ ሥልጣንን ሁሉ፣ እና ኃይልን ሁሉ ሲደመስስ ነው። \v 25 ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሮቹ ስር እስኪያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋል። \v 26 ሊደመሰስ የሚገባው የመጨረሻው ጠላት ሞት ነው።
|
|
@ -1 +1 @@
|
||||||
\v 27 \v 28 "ሁሉን ከእግሮቹ በታች አደረገ።" ነገር ግን፣"ሁሉን አደረገ፣" ሲል፣ሁሉን እንዲገዛለት ያደረገውን እንደማይጨምር ግልጽ ነው። ሁሉም ሲገዛለት፣ ልጁ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ለእርሱ ይገዛል። ይህ የሚሆነው ደግሞ እግዚአብሔር አብ ሁሉ በሁሉ እንዲሆን ነው።
|
\v 27 "ሁሉን ከእግሮቹ በታች አደረገ።" ነገር ግን፣"ሁሉን አደረገ፣" ሲል፣ሁሉን እንዲገዛለት ያደረገውን እንደማይጨምር ግልጽ ነው። \v 28 ሁሉም ሲገዛለት፣ ልጁ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ለእርሱ ይገዛል። ይህ የሚሆነው ደግሞ እግዚአብሔር አብ ሁሉ በሁሉ እንዲሆን ነው።
|
Loading…
Reference in New Issue