Sun Jul 24 2016 10:51:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-24 10:51:49 -10:00
parent af0259c445
commit cee6d5ed73
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 ከዚያም ክርስቶስ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር አብ ሲያስረክብ ፍጻሜ ይሆናል። ይህም የሚሆነው ግዛትን ሁሉ፣ ሥልጣንን ሁሉ፣ እና ኃይልን ሁሉ ሲደመስስ ነው። ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሮቹ ስር እስኪያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋል። ሊደመሰስ የሚገባው የመጨረሻው ጠላት ሞት ነው።
\v 24 ከዚያም ክርስቶስ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር አብ ሲያስረክብ ፍጻሜ ይሆናል። ይህም የሚሆነው ግዛትን ሁሉ፣ ሥልጣንን ሁሉ፣ እና ኃይልን ሁሉ ሲደመስስ ነው። \v 25 ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሮቹ ስር እስኪያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋል። \v 26 ሊደመሰስ የሚገባው የመጨረሻው ጠላት ሞት ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 \v 28 "ሁሉን ከእግሮቹ በታች አደረገ።" ነገር ግን፣"ሁሉን አደረገ፣" ሲል፣ሁሉን እንዲገዛለት ያደረገውን እንደማይጨምር ግልጽ ነው። ሁሉም ሲገዛለት፣ ልጁ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ለእርሱ ይገዛል። ይህ የሚሆነው ደግሞ እግዚአብሔር አብ ሁሉ በሁሉ እንዲሆን ነው።
\v 27 "ሁሉን ከእግሮቹ በታች አደረገ።" ነገር ግን፣"ሁሉን አደረገ፣" ሲል፣ሁሉን እንዲገዛለት ያደረገውን እንደማይጨምር ግልጽ ነው። \v 28 ሁሉም ሲገዛለት፣ ልጁ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ለእርሱ ይገዛል። ይህ የሚሆነው ደግሞ እግዚአብሔር አብ ሁሉ በሁሉ እንዲሆን ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 \v 30 አለበዚያ ግን ፤ ለሞቱ ሰዎች የሚጠመቁ ሰዎች ለምን ያደርጉታል? ሙታን ፈጽሞ የማይነሱ ከሆነ፣ስለምን ያጠምቁላቸዋል? ስለምንስ በየሰዓቱ አደጋ ውስጥ እንወድቃለን?
\v 29 አለበዚያ ግን ፤ ለሞቱ ሰዎች የሚጠመቁ ሰዎች ለምን ያደርጉታል? ሙታን ፈጽሞ የማይነሱ ከሆነ፣ስለምን ያጠምቁላቸዋል? \v 30 ስለምንስ በየሰዓቱ አደጋ ውስጥ እንወድቃለን?