Tue Jul 19 2016 01:33:39 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)
This commit is contained in:
parent
07d9f324d3
commit
c989b01bfb
|
@ -1 +1 @@
|
|||
ከቶ በራሱ ወጪ በውትድርና የሚያገለግል ማን ነው? ወይን ተክሎ ከፍሬው የማይበላ ማን ነው? መንጋ እየጠበቀ ከወተቱ የማይጠጣ ማን ነው? እነኚህን ነገሮች የምናገረው በሰው ሥልጣን መሠረት ነው? ሕጉስ ይህን አይልም?
|
||||
ከቶ በራሱ ወጪ በውትድርና የሚያገለግል ማን ነው? ወይን ተክሎ ከፍሬው የማይበላ ማን ነው? ወይስ ከሚጠብቀው መንጋ ወተት የማይጠጣ ማን ነው? እነኚህን ነገሮች የምናገረው በሰው ሥልጣን መሠረት ነው? ሕጉስ ይህን አይልም?
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
በሙሴ ሕግ፣ 'የሚያበራየውን በሬ፣አፉን አትሰር' ተብሎ ተጽፎአል። በእርግጥ እግዚአብሔር ስለ በሬ ገዶት ነው? እየተናገረ ያለው በእርግጥ ስለ እኛ አይደለምን? የተጸፈው ስለ እኛ ነው፣ምክንያቱም የሚያርስ በተስፋ ሊያርስ፣የሚያበራይም ለመካፈል ተስፋ በማድረግ ሊያበራይ ይገባዋል። በመካከላችሁ መንፈሳዊ ነገር ዘርተን ከሆነ፣ከእናንተ ቁሳዊ ነገር ብናጭድ ትልቅ ነገር ነው?
|
||||
በሙሴ ሕግ፦ "የሚያበራየውን በሬ፣አፉን አትሰር" ተብሎ ተጽፎአል። በእርግጥ እግዚአብሔር ስለ በሬ ገዶት ነው? እየተናገረ ያለው በእርግጥ ስለ እኛ አይደለምን? የተጸፈው ስለ እኛ ነው፣ምክንያቱም የሚያርስ በተስፋ ሊያርስ፣የሚያበራይም ለመካፈል ተስፋ በማድረግ ሊያበራይ ይገባዋል። በመካከላችሁ መንፈሳዊ ነገር ዘርተን ከሆነ፣ከእናንተ ቁሳዊ ነገር ብናጭድ ትልቅ ነገር ነው?
|
Loading…
Reference in New Issue