Fri Jul 22 2016 20:58:51 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-22 20:58:54 -10:00
parent 53f8c4649c
commit c941266079
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 በእነርሱ ላይ የሆነው ይህ ነገር ሁሉ ምሳሌ እንዲሆንልን የተጻፈው፣ የዘመን ፍጻሜ ለደረሰብን ለእኛ ማሳሰቢያ እንዲሆንልን ነው። ስለዚህ ማንም ቆሜአለሁ ብሎ የሚያስብ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ። በሰው ሁሉ ላይ ከሚደርሰው በላይ የሆነ ፈተና አልደረሰባችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ታማኝ ነውና ከምትችሉት በላይ እንድትፈተኑ አያደርግም። ይልቁን ትወጡት ዘንድ ከፈተናው ጋር ማምለጫ መንገዱንም ያዘጋጅላችኋል።
\v 11 \v 12 \v 13 በእነርሱ ላይ የሆነው እነኚህ ነገሮች ሁሉ ምሳሌ እንዲሆንልን የተጻፈው፣ የዘመን ፍጻሜ ለደረሰብን ለእኛ ለትምህርታችን እንዲሆንልን ነው። ስለዚህ ማንም ቆሜአለሁ ብሎ የሚያስብ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ። በሰው ሁሉ ላይ ከሚደርሰው በላይ የሆነ ፈተና አልደረሰባችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ታማኝ ነውና ከምትችሉት በላይ እንድትፈተኑ አያደርግም። ይልቁን ትወጡት ዘንድ ከፈተናው ጋር ማምለጫ መንገዱንም ያዘጋጅላችኋል።