Tue Jul 26 2016 21:29:15 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-26 21:29:16 -10:00
parent ceea3a34d2
commit c5be5d2725
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 ነገር ግን ራሷን ሳትሸፍን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ራሷን ክብር ታሳጣለች። ይህን ማድረግ ልክ ጠጉሯን እንደመላጨት ነው። \v 6 ሴት ራሷን ካልሸፈነች፣ጠጕሯን አሳጥራ መቆረጥ ይኖርባታል። ሴት ጠጕሯን አሳጥራ ብትቆረጥ ወይም ብትላጭ አሳፋሪ ነው፣ስለዚህ ራሷን ትሸፍን።
\v 5 ነገር ግን ራሷን ሳትሸፍን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ራሷን ክብር ታሳጣለች። ይህን ማድረግ ልክ ጠጉሯን እንደመላጨት ነው። \v 6 ሴት ራሷን ካልሸፈነች፣ጠጕሯን አሳጥራ መቆረጥ ይኖርባታል። ሴት ጠጕሯን አሳጥራ መቆረጧ ወይም መላጭቷ አሳፋሪ ከሆነ፣ ራሷን ትሸፍን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 ወንድ ራሱን መሸፈን የለበትም፣ ምክንያቱም እርሱ የእግዚአብሔር መልክ እና ክብር ነውና። \v 8 ሴት ግን የወንድ ክብር ነች። ወንድ ከሴት አልተገኘምና። ይልቁን ግን፣ሴት ከወንድ ተገኝታለች።
\v 7 ወንድ ራሱን መሸፈን የለበትም፣ ምክንያቱም እርሱ የእግዚአብሔር መልክ እና ክብር ነውና። \v 8 ሴት ግን የወንድ ክብር ነች። ወንድ ከሴት አልተገኘምና። ይልቁን፣ሴት ከወንድ ተገኝታለች።