Fri Jul 22 2016 17:01:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 17:01:13 +03:00
parent 0aee207654
commit c49a9c0f04
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እኛ ግን በነፃ የተሰጠንን እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበለንም። መንፈሳዊን ነገር ከመንፈሳዊው ነገር ጋር አስተያይተን መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ስለ እነዚህ እንናገራለን እንጂ የሰው ጥበብ በሚያስተምረን ቃል አይደለም
\v 12 \v 13 እኛ ግን ክእግዚአብሔር በነፃ የተሰጠንን እንድናውቅ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበለንም። የሰው መንፈስ ሊያስተምር የማይችለውን ነገር ግን የእግዚአብሔር መንፈስ የሚያስተምረውን ስለ እነዚህ በቃላት እንናገራለን። መንፈስም መንፈሳዊውን ቃላት በመንፈሳዊ ጥበብ ይተረጉማል