Fri Jul 22 2016 01:18:15 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-22 01:18:16 -10:00
parent 38765bd611
commit c3a098ee17
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ከሕግ ውጭ ያሉትን እማርክ ዘንድ፣(እኔ ራሴ ከእግዚአብሔር ሕግ ነፃ ሳልሆን፣ነገር ግን ከክርስቶስ ሕግ ስር እያለሁ)፣ከሕግ ውጭ ያሉትን እማርክ ዘንድ ከሕግ ውጭ እንዳለሁ ሆንሁ። ደካማውን እማርክ ዘንድ፣እንደ ደካማ ሆንሁ። አንዳንዶችን እንኳ አድን ዘንድ፣ ለሰዎች ሁሉ ብዬ ሁሉን ሆንሁ። ደግሞ ይህን ሁሉ ያደረግሁት ከወንጌል በረከት እካፈል ዘንድ፣ ስለ ወንጌል ብዬ ነው።
\v 21 \v 22 \v 23 ከሕግ ውጭ ያሉትን መማረክ እንድችል፣እኔ ራሴ ከእግዚአብሔር ሕግ ውጭ ሳልሆን፣ ነገር ግን ከክርስቶስ ሕግ ስር እያለሁ፣ ከሕግ ውጭ ያሉትን መማረክ እንድችል ከሕግ ውጭ እንዳለሁ ሆንሁ። ደካማውን መማረክ እንድችል፣እንደ ደካማ ሆንሁ። አንዳንዶችን እንኳ ማዳን እንድችል፣ ለሰዎች ሁሉ ብዬ ሁሉን ሆንሁ። ደግሞ ይህን ሁሉ ያደረግሁት ከወንጌል በረከት መካፈል እንድችል፣ ስለ ወንጌል ብዬ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
በሩጫ ውድድር ቦታ ሁሉም ሯጮች እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማቱን የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁም? ስለዚህ ሽልማቱን ለማግኘት ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው በልምምዱ ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለመቀበል ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለመቀበል እንሮጣለን። ስለዚህም ያለ ዓላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋሱን እንደሚጎስም ቡጢ ተጫዋች ንፋሱን አልጎስምም። ነገር ግን ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን ሥጋዬን በመቆጣጠር አስገዛዋልሁ።
\v 24 \v 25 \v 26 \v 27 በሩጫ ውድድር ቦታ ሁሉም ሯጮች እንደሚሮጡ፣ ነገር ግን ሽልማቱን የሚቀበል አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁም? ስለዚህ ሽልማቱን ለማግኘት ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ ሰው በልምምዱ ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል። እነርሱ የሚጠፋውን ሽልማት ለመቀበል ይሮጣሉ፣ እኛ ግን የማይጠፋውን ሽልማት ለመቀበል እንሮጣለን። ስለዚህም ያለ ዓላማ አልሮጥም፣ወይም ንፋሱን እንደሚጎስም ቡጢ ተጫዋች ንፋሱን አልጎስምም። ነገር ግን ከሰበክሁ በኋላ ከውድድሩ ውጭ እንዳልሆን ሥጋዬን በመቆጣጠር አስገዛዋልሁ።