diff --git a/15/10.txt b/15/10.txt index c95665b..6eff22c 100644 --- a/15/10.txt +++ b/15/10.txt @@ -1 +1 @@ -\v 10 \v 11 ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ የሆንሁትን ሆኜአለሁ፣በእኔ ውስጥ የነበረው ጸጋም በከንቱ አልነበረም። ይልቁን ከሁሉም በላይ ጠንክሬ ሠራሁ። ሆኖም ይህ የሆነው ከእኔ ሳይሆን ከእኔ ጋር ካለው የእግዚአብሔር ጸጋ የተነሳ ነው። ስለዚህ እኔም ሆንሁ እነርሱ \ No newline at end of file +\v 10 \v 11 ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ የሆንሁትን ሆኜአለሁ፣በእኔ ውስጥ የነበረው ጸጋም በከንቱ አልነበረም። ይልቁን ከሁሉም በላይ ጠንክሬ ሠራሁ። ሆኖም ይህ የሆነው ከእኔ ሳይሆን ከእኔ ጋር ካለው የእግዚአብሔር ጸጋ የተነሳ ነው። ስለዚህ እኔም ሆንሁ እነርሱ ስንሰብክላችሁ አመናችሁ። \ No newline at end of file