Wed Jul 27 2016 01:19:52 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)
This commit is contained in:
parent
153b00d600
commit
ba7c8aa575
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 4 ፍቅር ታጋሽና ደግ ነው። ፍቅር አይቀናም ደግሞም አይመካም። አይታበይም \v 5 ወይም ትህትና የጎደለው አይደለም። ራስ ወዳድ አይደለም። በቀላሉ አይበሳጭም፤ወይም በደልን አይቆጥርም። \v 6 ፍቅር በአመጽ ደስ አይሰኝም፣በእውነት ግን ደስ ይለዋል። \v 7 ፍቅር ሁሉን ይታገሳል፤ሁሉን ያምናል፤ሁሉን ነገር በተመለከተ ድፍረት አለው፤እናም በሁሉ ይጸናል።
|
||||
\v 4 ፍቅር ታጋሽና ደግ ነው። ፍቅር አይመቀኝም ደግሞም አይመካም። አይታበይም \v 5 ወይም ትህትና የጎደለው አይደለም። ራስ ወዳድ አይደለም። በቀላሉ አይበሳጭም፤ወይም በደልን አይቆጥርም። \v 6 ፍቅር በአመጽ ደስ አይሰኝም፣በእውነት ግን ደስ ይለዋል። \v 7 ፍቅር ሁሉን ይታገሳል፤ሁሉን ያምናል፤በሁሉም ድፍረት አለው በሁሉ ይጸናል።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 8 ፍቅር ፍጻሜ የለውም። ትንቢቶች ያልፋሉ፤ልሳኖችም ቢሆኑ ያበቃሉ፤ዕውቀትም ቢሆን ጊዜ ያልፍበታል። \v 9 ከዕውቀት የተወሰነውን እናውቃልን፣ትንቢትም በከፊል እንተነቢያለን። \v 10 ነገር ግን ፍጹም የሆነው ሲመጣ፣ፍጹም ያልሆነው ወደ ፍጻሜ ይመጣል።
|
||||
\v 8 ፍቅር ፍጻሜ የለውም። ትንቢቶች ያልፋሉ፤ልሳኖችም ቢሆኑ ያበቃሉ፤ዕውቀትም ቢሆን ጊዜ ያልፍበታል። \v 9 ከዕውቀት የተወሰነውን እናውቃልን፣ትንቢትም በከፊል እንተነቢያለን። \v 10 ነገር ግን ፍጹም የሆነው ሲመጣ፣ፍጹም ያልሆነው ወደ ፍጻሜ ይደርሳል።
|
Loading…
Reference in New Issue