Wed Jul 27 2016 20:47:57 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)
This commit is contained in:
parent
30023b5616
commit
af34175b40
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 10 ጢሞቴዎስ ሲመጣ፣ያለ አንዳች ፍርሃት ከእናንተ ጋር እንዲቀመጥ አድርጉ፣ እርሱ ልክ እንደ እኔ የጌታን ሥራ እየሠራ ነውና። \v 11 አይናቀው። ወደ አኔ እንዲመጣም በሰላም እንዲሄድም እርዱት። ምክንያቱም ከሌሎች ወንድሞች ጋር እንዲመጣ እጠብቃልሁና ነው። \v 12 አጵሎስን በተመለከተ፣ከወንድሞች ጋር በመሆን እንዲጎበኛችሁ አበረታትቼው ነበር። ነገር ግን አሁን ለመምጣት አልወሰነም፣ይሁን እንጂ ዕድሉን ሲያገኝ ይመጣል።
|
||||
\v 10 ጢሞቴዎስ ልክ እንደ እኔ የጌታን ሥራ የሚሠራ ነውና ወደ እናንተ ሲመጣ፣ያለ አንዳች ስጋት ከእናንተ ጋር እንዲቀመጥ አድርጉ። \v 11 ማንም አይናቀው። ወደ አኔ ሲመጣ በሰላም እንዲሄድም እርዱት። ምክንያቱም ከሌሎች ወንድሞች ጋር እንዲመጣ እጠብቃለሁ። \v 12 አጵሎስን በተመለከተ፣ከወንድሞች ጋር በመሆን እንዲጎበኛችሁ አበረታትቼው ነበር። አሁን ለመምጣት አልወሰነም፣ይሁን እንጂ ዕድሉን ሲያገኝ ይመጣል።
|
Loading…
Reference in New Issue