Mon Jul 25 2016 15:30:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-25 15:30:42 +03:00
parent 365971142e
commit a9eb6ec231
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 5 \v 1 \v 2 በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ሰምተናል፤የዚያም ዓይነት ዝሙት በአሕዛብ መካከል እንኳ ያልተፈቀደ ነው። እንደሰማነው ከእናንተ አንዱ ከአባቱ ሚስት ጋር የሚተኛ አለ። ስለዚህ ያለ ሥርዓት የምትመላለሱ ናችሁ። በዚህ ፈንታ ልታዝኑ አይገባችሁምን? ይህን ያደረገ ሰው ከመካከላችሁ ሊወገድ ይገባል።
\c 5 \v 1 \v 2 በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ሰምተናል፤የዚያም ዓይነት ዝሙት በአሕዛብ መካከል እንኳ ተሰምቶ የማይታወቅ ነው። እንደሰማነው ከእናንተ አንዱ ከእንጀራ እናቱ ጋር የሚተኛ አለ። ስለዚህ በትዕቢት የምትመላለሱ አይደላችሁምን? በዚህም ልታዝኑ አይገባችሁምን? ይህን ያደረገ ሰው ከመካከላችሁ ሊወገድ ይገባል።