Mon Jul 25 2016 16:16:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-25 16:16:41 +03:00
parent 3ce729f1b9
commit a582fb6a19
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ዝሙትን ከሚያደርጉ ሰዎች ጋር ኅብረት እንዳታደርጉ በመልእክቴ ጽፌላችሁ ነበር። ባጠቃልይ የዚህን ዓለም ዝሙት የሚያደርጉትን ወይም ገንዘብን የሚመኙትን፥ ነጣቂዎችንም፤ወይም ጣዖትን የሚያመልኩትን ካላመኑት እንድትለዩ ከዓለም መውጣት እስከሚገባችሁ ድረስ ከእነርሱ ጋር ኅብረት አታደርጉ አላልኩም።
\v 9 \v 10 ዝሙትን ከሚያደርጉ ሰዎች ጋር ኅብረት እንዳታደርጉ በመልእክቴ ጽፌላችሁ ነበር። በምንም ነገር የዚህን ዓለም ዝሙት ከሚያደርጉትን ወይም ገንዘብን ከሚመኙትን፥ ከነጣቂዎችንም፤ወይም ጣዖትን ከሚያመልኩትን ከማያምኑት አትተባበሩ። እንዲህ ቢሆን ኖሮ ከዓለም መውጣት በተገባችሁ ነበር።