Wed Jul 27 2016 03:57:12 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-27 03:57:13 -10:00
parent 20731ae65c
commit a463ee6050
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 16 \v 1 አሁን ደግሞ ለአማኞች የሚሰበሰበውን ገንዘብ በተመለከተ፣የገላትያ አብያተክርስቲያናት እንዳዘዝሁት ሁሉ፣እናንተም እንደዚሁ አድርጉ። \v 2 የምጀመሪያ ቀን፣እያንዳንዳችሁ እንደቻላችሁት መጠን የተወሰነ ገንዘብ አጠራቅሙ።በምመጣበት ጊዜ ገንዘቡን መሰብሰብ እንድችል ይህን አድርጉ።
\c 16 \v 1 አሁን ደግሞ ለአማኞች የሚሰበሰበውን ገንዘብ በተመለከተ፣የገላትያ አብያተክርስቲያናት እንዳዘዝሁት ሁሉ፣እናንተም እንደዚሁ አድርጉ። \v 2 እኔ ስመጣ ገንዘብ ከመሰብሰብ፣ በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን፣እያንዳንዳችሁ እንደቻላችሁት መጠን የተወሰነ ገንዘብ አጠራቅሙ።