Fri Jul 22 2016 03:36:36 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-22 03:36:36 -10:00
parent 5095f0bbc7
commit 9d933e9be5
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ፍቅር ታጋሽ ነው፤ደግሞም ደግ ነው፣ፍቅር አይመቀኝም፣አይመካም፤አይታበይም ወይም ትህትና የጎደለው አይደለም። ራስ ወዳድ አይደለምበቀላሉ አይበሳጭም፤ወይም በደልን አይቆጥርም። ፍቅር በአመጽ ደስ አይሰኝም፣በእውነት ግን ደስ ይለዋል። ፍቅር ሁሉን ይታገሳል፤ሁሉን ያምናል፤ሁሉን ነገር በተመለከተ ድፍረት አለው፤እናም በሁሉ ይጸናል።
\v 4 \v 5 \v 6 \v 7 ፍቅር ታጋሽና ደግ ነው። ፍቅር አይቀናም ደግሞም አይመካም። አይታበይም ወይም ትህትና የጎደለው አይደለም። ራስ ወዳድ አይደለምበቀላሉ አይበሳጭም፤ወይም በደልን አይቆጥርም። ፍቅር በአመጽ ደስ አይሰኝም፣በእውነት ግን ደስ ይለዋል። ፍቅር ሁሉን ይታገሳል፤ሁሉን ያምናል፤ሁሉን ነገር በተመለከተ ድፍረት አለው፤እናም በሁሉ ይጸናል።