Wed Jul 27 2016 20:57:57 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-27 20:57:58 -10:00
parent 080677e034
commit 96a017256a
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 በእስያ ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። አቂላና ጵርስቅላ፣ እንዲሁም በቤታቸው ያለችው ቤተክርስቲያን በጌታ ስም ሰላምታ አቅርበውላችኋል። \v 20 ወንድሞች እና እህቶች ሁሉ ሰላምታ አቅርበውላችኋል። በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተለዋወጡ።
\v 19 በእስያ ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። አቂላና ጵርስቅላ፣ እንዲሁም በቤታቸው ያለችው ቤተክርስቲያን በጌታ ስም ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። \v 20 ወንድሞች እና እህቶች ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተለዋወጡ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 እኔ ጳውሎስ፣ ይህን በእጄ ጽፌአለሁ። \v 22 ማንም ጌታን የማይወድ ቢኖር፣ የተረገመ ይሁን። ጌታ ሆይ ና! \v 23 የጌታ የኢየሱስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን። \v 24 ፍቅሬ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
\v 21 እኔ ጳውሎስ፣ ይህን በእጄ ጽፌአለሁ። \v 22 ማንም ጌታን የማይወድ ቢኖር፣ የተረገመ ይሁን። ጌታ ሆይ ና! \v 23 የጌታ የኢየሱስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን። \v 24 በክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅሬ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።